ኤርምያስ 11:15 NASV

15 “ወዳጄ፣ ከብዙዎች ጋር ተንኰሏን እየሸረበች፣በቤቴ ውስጥ ምን ጒዳይ አላት?ስእለት ወይም የመሥዋዕት ሥጋ ቅጣትሽን ሊያስቀርልሽ ይችላልን?እነዚህንስ በመፈጸም፣ ደስተኛ መሆንትችያለሽን?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 11:15