ኤርምያስ 11:5 NASV

5 ዛሬም እንደሆነው ሁሉ ወተትና ማር የምታፈሰውን ምድር ለአባቶቻችሁ ለመስጠት የገባሁትን መሐላ እፈጽማለሁ።’ ”እኔም፣ “እግዚአብሔር ሆይ፤ አሜን” ብዬ መለስሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 11:5