ኤርምያስ 12:4 NASV

4 ምድሪቱ በዝናብ እጦት የምትጐዳው፣የሜዳውም ሣር ሁሉ በድርቅ የሚመታው እስከ መቼ ነው?ከነዋሪዎቿ ክፋት የተነሣ፣እንስሳትና አዕዋፍ ጠፍተዋል፤ደግሞም ሕዝቡ፣“በእኛ ላይ የሚሆነውን አያይም” ብለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 12:4