ኤርምያስ 13:16 NASV

16 ጨለማን ሳያመጣ፣በሚጨልሙትም ተራሮች ላይ፣እግሮቻችሁ ሳይሰናከሉ፣ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ።ብርሃንን ተስፋ ታደርጋላችሁ፤እርሱ ወደ ጨለማ ይለውጠዋል፤ድቅድቅ ጨለማም ያደርገዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 13:16