ኤርምያስ 14:10 NASV

10 እግዚአብሔር ስለዚህ ሕዝብ እንዲህ ይላል፤“መቅበዝበዝ እጅግ ይወዳሉ፤እግሮቻቸው አይገቱም፤ስለዚህ እግዚአብሔር በእነርሱ ደስ አይለውም፤አሁን በደላቸውን ያስባል፤በኀጢአታቸውም ይቀጣቸዋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 14:10