ኤርምያስ 14:17 NASV

17 “ይህን ቃል እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤“ ‘ድንግሊቱ ልጄ፣ ሕዝቤ፣በታላቅ ስብራት፣በብርቱ ቍስል ተመትታለችናዐይኖቼ ቀንና ሌሊት፣ ሳያቋርጡእንባ ያፈስሳሉ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 14:17