ኤርምያስ 14:19 NASV

19 ይሁዳን ፈጽመህ ጥለኸዋልን?ነፍስህስ ጽዮንን ተጸየፈቻትን?ፈውስ እስከማይገኝልን ድረስ፣ለምን ክፉኛ መታኸን?ሰላምን ተስፋ አደረግን፤ሆኖም በጎ ነገር አላገኘንም፤የፈውስን ጊዜ ተጠባበቅን፤ነገር ግን ሽብር ብቻ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 14:19