ኤርምያስ 14:20 NASV

20 እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፋታችንን ዐውቀናልና፤የአባቶቻችንን በደል ተረድተናልና፤በእርግጥም በአንተ ላይ ኀጢአት ሠርተናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 14:20