ኤርምያስ 15:16 NASV

16 ቃልህ በተገኘ ጊዜ በላሁት፤የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤በስምህ ተጠርቻለሁና፣ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነልኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:16