ኤርምያስ 15:2 NASV

2 እነርሱም፣ ‘ወዴት እንሂድ?’ ቢሉህ፣ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘ለሞት የተመደበ ወደ ሞት፣ለሰይፍ የተመደበ ወደ ሰይፍ፣ለራብ የተመደበ ወደ ራብ፣ለምርኮ የተመደበ ወደ ምርኮ ይሄዳል።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:2