ኤርምያስ 15:3 NASV

3 “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘አራት ዐይነት አጥፊዎችን እሰድባቸዋለሁ፤ እነዚህም፦ ለመግደል ሰይፍ፣ ለመጐተት ውሾች፣ እንዲሁም ጠራርጎ ለመብላትና ለማጥፋት የሰማይ ወፎችና የምድር አራዊት ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:3