ኤርምያስ 16:18 NASV

18 ምድሬን በድን በሆኑ አስጸያፊ ጣዖቶቻቸው ስላረከሱ፣ ርስቴንም በአሳፋሪ ነገሮች ስለሞሉ፣ ላደረጉት በደልና ኀጢአት ዕጥፍ እከፍላቸዋለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 16:18