ኤርምያስ 16:19 NASV

19 ብርታቴና ምሽጌ፣በመከራ ቀን መጠጊያዬ የሆንህ እግዚአብሔር ሆይ፤አሕዛብ ከምድር ዳርቻ፣ወደ አንተ መጥተው እንዲህ ይላሉ፤“አባቶቻችን ለአንዳች ነገር ያልረቧቸውን ከንቱ ጣዖቶች፣የሐሰት አማልክትን ወረሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 16:19