ኤርምያስ 17:24 NASV

24 ነገር ግን በጥንቃቄ ብት ታዘዙኝ ይላል እግዚአብሔር፤ በሰንበትም ቀን በዚህች ከተማ በሮች ሸክም ይዛችሁ ባትገቡ፣ የሰንበትንም ቀን ምንም ሳትሠሩ ብትቀድሱት፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 17:24