ኤርምያስ 18:15 NASV

15 ሕዝቤ ግን ረስቶኛል፤ለማይረቡ ነገሮች ዐጥኖአል፣በራሱ መንገድ፣በቀደሞው ጐዳና ተሰናክሎአል፤በሻካራው መሄጃ፣ባልቀናውም ጥርጊያ መንገድ ሄዶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 18:15