23 አንተ ግን እግዚአብሔር ሆይ፤ሊገድሉኝ ያሴሩብኝን ሴራ ሁሉ ታውቃለህ፤በደላቸውን ይቅር አትበል፤ኀጢአታቸውንም ከፊትህ አትደምስስ፤በፊትህ ወድቀው የተጣሉ ይሁኑ፤በቍጣህም ጊዜ አትማራቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 18:23