ኤርምያስ 2:23 NASV

23 “ ‘አልረከስሁም፣በኣሊምን አልተከተልሁም’ እንዴት ትያለሽ?በሸለቆ ውስጥ ምን እንዳደረግሽእስቲ አስቢ፣ምንስ እንደ ፈጸምሽ ተገንዘቢ፤እንደምትፋንን ፈጣን ግመል ሆነሻል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 2:23