ኤርምያስ 2:24 NASV

24 በምድረ በዳ እንደ ለመደች፣በፍትወቷ ነፋስን እንደምታነፈንፍ፣ የሜዳ አህያ ነሽ፤ከመጎምጀቷ ማን ሊገታት ይችላል?ለሚፈልጓት ሁሉ ያለ ምንም ድካም፤በፍትወቷ ወራት በቀላሉ ትገኝላቸዋለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 2:24