10 “በየቦታው ሽብር አለ፤አውግዙት፤ እናውግዘው፤”ብለው ብዙ ሲያንሾካሽኩ ሰማሁ፤መውደቄን በመጠባበቅ፣ባልንጀሮቼ የነበሩ ሁሉ፣“ይታለል ይሆናል፣ከዚያም እናሸንፈዋለን፤እንበቀለዋለንም” ይላሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 20
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 20:10