ኤርምያስ 20:9 NASV

9 ነገር ግን፣ “ከእንግዲህ የእርሱን ስም አላነሣም፤በስሙም አልናገርም” ብል፣ቃሉ በልቤ እንደ እሳት፣በዐጥንቴም ውስጥ እንደ ረመጥ ሆነብኝ፤ዐፍኜ መያዝ አቃተኝ፤ጨርሶ መቋቋም አልቻልሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 20:9