5 የዚህችን ከተማ ሀብት ሁሉ፣ ጥሪቷን፣ የይሁዳን ነገሥታት ውድ ዕቃና ንብረት ሁሉ ለጠላቶቻቸው አሳልፌ እሰጣለሁ፤ እነርሱም ዘርፈው ወደ ባቢሎን ይዘውት ይሄዳሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 20
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 20:5