ኤርምያስ 21:2 NASV

2 “የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ሊወጋን ስለ ሆነ፣ እባክህን ፈጥነህ፣ እግዚአብሔርን ጠይቅልን፤ ምናልባት ንጉሡ ከእኛ ይመለስ ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ቀድሞው ታምራት ያደርግልን ይሆናል” ብለው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 21:2