ኤርምያስ 21:1 NASV

1 የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ፣ የመልክያን ልጅ ጳስኮርን እንዲሁም የመዕሤያን ልጅ ካህኑን ሶፎንያስን ወደ እርሱ በላከ ጊዜ፣ ቃል ከእግዚአብሔር ወደ ኤርምያስ መጣ፤ የተላኩትም እንዲህ ብለውት ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 21:1