ኤርምያስ 23:10 NASV

10 ምድሪቱ በአመንዝሮች ተሞልታለች፤ከርግማን የተነሣ ምድሪቱ ታለቅሳለች፤በምድረ በዳ ያሉት መሰማሪያዎች ደርቀዋል።ነቢያቱም ጠማማ መንገድ ተከትለዋል፤ሥልጣናቸውን ያለ አግባብ ተጠቅመዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 23:10