ኤርምያስ 23:2 NASV

2 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚጠብቁ እረኞች እንዲህ ይላል፤ “መንጋዬን ስለ በተናችሁ፣ ስላባረራችሁና ተገቢውን ጥንቃቄ ስላላደረጋችሁላቸው፣ ለክፋታችሁ ተገቢውን ቅጣት አመጣባችኋለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 23:2