ኤርምያስ 24:2 NASV

2 አንዱ ቅርጫት፣ ቶሎ የደረሰ ፍሬ የሚመስል እጅግ መልካም በለስ ነበረበት፣ በሌላው ቅርጫት ግን ከመበላሸቱ የተነሣ ሊበላ የማይቻል እጅግ መጥፎ በለስ ነበረበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 24:2