ኤርምያስ 24:3 NASV

3 እግዚአብሔርም፣ “ኤርምያስ ሆይ፤ የምታየው ምንድን ነው?” አለኝ።እኔም፣ “በለስን አያለሁ፤ ጥሩ የሆነው እጅግ መልካም ነው፤ የተበላሸው ግን እጅግ መጥፎ በመሆኑ ሊበላ የማይችል ነው” አልሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 24:3