ኤርምያስ 24:5 NASV

5 “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እንደዚህ እንደ መልካሙ በለስ፣ ከዚህ ስፍራ ወደ ባቢሎናውያን ምድር የሰደድሁትን የይሁዳ ምርኮ በመልካም አስበዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 24:5