ኤርምያስ 24:6 NASV

6 ዐይኔን ለበጎነት በእነርሱ ላይ አደርጋለሁ፤ ወደዚህችም ምድር እመልሳቸዋለሁ፤ እሠራቸዋለሁ እንጂ አላፈርሳቸውም፤ እተክላቸዋለሁ እንጂ አልነቅላቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 24:6