13 በምድሪቱ ላይ የተናገርሁትን ሁሉ ይኸውም በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውንና ኤርምያስ በሕዝቦች ሁሉ ላይ የተናገረውን ትንቢት አመጣባታለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 25
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 25:13