ኤርምያስ 25:32 NASV

32 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ ጥፋት፣ከአገር ወደ አገር እየተዛመተ መጥቶአል፤ብርቱ ዐውሎ ነፋስ፣ከምድር ዳርቻ ተነሥቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 25:32