ኤርምያስ 25:33 NASV

33 በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር የተገደሉት ከምድር ዳር እስከ ምድር ዳር በሁሉ ስፍራ ተረፍርፈው ይታያሉ፤ እንደ ጒድፍ በምድር ላይ ይጣላሉ እንጂ፣ አይለቀስላቸውም፤ ሬሳቸውም አይሰበሰብም፤ አይቀበርምም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 25:33