ኤርምያስ 26:11 NASV

11 ካህናቱና ነቢያቱም ለባለሥልጣኖቹና ለሕዝቡ ሁሉ፣ “በጆሮአችሁ እንደ ሰማችሁት ይህ ሰው በዚህች ከተማ ላይ ትንቢት ስለ ተናገረ ሞት ይገባዋል” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 26:11