ኤርምያስ 26:10 NASV

10 የይሁዳም ባለ ሥልጣኖች ስለ እነዚህ ነገሮች በሰሙ ጊዜ፣ ከቤተ መንግሥት ወደ እግዚአብሔር ቤት ወጡ፤ በእግዚአብሔር ቤት፣ ‘አዲሱ በር በተባለው መግቢያ ተቀመጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 26:10