ኤርምያስ 28:12 NASV

12 ነቢዩም ሐናንያ ቀንበሩን ከነቢዩ ከኤርምያስ አንገት ወስዶ ከሰበረ ከጥቂት ጊዜ በኋላ፣ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 28:12