ኤርምያስ 28:11 NASV

11 በሕዝቡም ፊት፣ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ የባቢሎንን ንጉሥ የና ቡከደናፆርን ቀንበር ከሕዝቡ ሁሉ ጫንቃ ላይ ልክ እንደዚህ እሰብራለሁ’ አለ። በዚህ ጊዜ፣ ነቢዩ ኤርምያስ ትቶት መንገዱን ቀጠለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 28:11