ኤርምያስ 3:12 NASV

12 ሂድና ይህን መልእክት ወደ ሰሜን እንዲህ ብለህ ተናገር፤“ ‘ከዳተኛዪቱ እስራኤል ሆይ፤ ተመለሽ’ ይላል እግዚአብሔር፤‘እኔ መሓሪ ስለ ሆንሁ፣ከእንግዲህ በቍጣ ዐይን አላይሽም’ይላል እግዚአብሔር። ‘ለዘላለም አልቈጣም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 3:12