ኤርምያስ 3:16 NASV

16 ቍጥራችሁ በምድሪቱ እጅግ በሚበዛበት ጊዜም ይላል እግዚአብሔር፤ “በዚያ ዘመን፣ ‘የእግዚአብሔር የኪዳኑ ታቦት’ ብለው ከእንግዲህ አይጠሩም፤ ትዝ አይላቸውም፤ አያስታውሱትምም፤ አይጠፋም፤ ሌላም አይሠራም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 3:16