ኤርምያስ 3:17 NASV

17 በዚያ ጊዜ ኢየሩሳሌምን፣ ‘የእግዚአብሔር ዙፋን’ ብለው ይጠሯታል፤ መንግሥታትም ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ለማክበር በኢየሩሳሌም ይሰበሰባሉ፤ የክፉ ልባቸውንም እልኸኝነት ከእንግዲህ አይከተሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 3:17