ኤርምያስ 31:8 NASV

8 እነሆ፤ ከሰሜን ምድር አመጣቸዋለሁ፤ከምድርም ዳርቻ እሰበስባቸዋለሁ፤በመካከላቸውም ዕውሮችና አንካሶች፣ነፍሰ ጡርና በምጥ ላይ ያሉ ሴቶች ይገኛሉ፤ታላቅም ሕዝብ ሆነው ይመለሳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 31:8