ኤርምያስ 31:9 NASV

9 እያለቀሱ ይመጣሉ፤እያጽናናሁ አመጣቸዋለሁ፤እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፣ኤፍሬም በኵር ልጄ ነውና፣በውሃ ምንጭ ዳር፣በማይሰናከሉበት ቀና መንገድ እመራቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 31:9