ኤርምያስ 35:6 NASV

6 እነርሱ ግን እንዲህ አሉ፤ “የወይን ጠጅ አንጠጣም፤ አባታችን የሬካብ ልጅ ኢዮናዳብ እንዲህ ብሎ አዝዞናል፤ ‘እናንተና ዘራችሁ ከቶ የወይን ጠጅ አትጠጡ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 35:6