ኤርምያስ 35:7 NASV

7 ቤት አትሥሩ፤ ዘር አትዝሩ፤ ወይን አትትከሉ፤ ሁል ጊዜ በድንኳን ኑሩ እንጂ ከእነዚህ ነገሮች አንዱም አይኑራችሁ፤ ይህም ሲሆን እንደ መጻተኛ በሆናችሁበት ምድር ረዥም ዘመን ትኖራላችሁ።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 35:7