ኤርምያስ 35:8 NASV

8 እኛም አባታችን የሬካብ ልጅ ኢዮናዳብ ያዘዘንን ሁሉ ፈጽመናል፤ እኛና ሚስቶቻችን፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችንም የወይን ጠጅ ጠጥተን አናውቅም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 35:8