ኤርምያስ 37:13 NASV

13 ነገር ግን ወደ ብንያም በር ሲደርስ፣ የዘበኞች አለቃ የነበረው የሐናንያ ልጅ የሴሌምያ ልጅ የሪያ የተባለው፣ “ከድተህ ወደ ባቢሎናውያን ልትሄድ ነው!” በማለት ያዘው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 37:13