14 ኤርምያስም፣ “ሐሰት ነው! ከድቼ ወደ ባቢሎናውያን መሄዴ አይደለም” አለ፤ የሪያ ግን አልሰማውም፤ እንዲያውም ኤርምያስን አስሮ ወደ መኳንንቱ አመጣው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 37:14