ኤርምያስ 38:1 NASV

1 ኤርምያስ ለሕዝቡ የተናገረውን ቃል የማታን ልጅ ሰፋጥያስ፣ የጳስኮር ልጅ ጎዶልያስ፣ የሰሌምያ ልጅ ዮካል እንዲሁም የመልክያ ልጅ ጳስኮር ሰሙ፤ ቃሉም እንዲህ የሚል ነበር፦

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:1