ኤርምያስ 38:16 NASV

16 ንጉሥ ሴዴቅያስ፣ “ለኤርምያስ፣ እስትንፋስ የሰጠ ሕያው እግዚአብሔርን! በእርግጥ አልገድልህም፤ ሕይወትህንም ለሚሿት አሳልፌ አልሰጥም” ብሎ በምስጢር ማለለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:16