ኤርምያስ 38:17 NASV

17 ኤርምያስም ሴዴቅያስን እንዲህ አለው፤ “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ለባቢሎን ንጉሥ የጦር መኰንኖች እጅህን ብትሰጥ፣ ሕይወትህ ትተርፋለች፤ ይህችም ከተማ አትቃጠልም፤ አንተና ቤተ ሰብህም በሕይወት ትኖራላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:17