22 በይሁዳ ቤተ መንግሥት የቀሩ ሴቶች ሁሉ ወደ ባቢሎናውያን ባለ ሥልጣኖች ይወሰዳሉ፤ ሴቶቹም እንዲህ ይላሉ፤“ ‘እነዚያ የተማመንህባቸው ወዳጆችህ፣አሳሳቱህ፤ አሸነፉህ።እግርህ ጭቃ ውስጥ ተሰንቅሮአል፣ወዳጆችህ ጥለውህ ሄደዋል።’
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:22